በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስ ምርመራ በጋምቤላ ክልል


ጋምቤላ ከተማ
ጋምቤላ ከተማ

በጋምቤላ ክልል የኮሮናቫይረስ ምርመራ መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ካን ጋትሉዋክ በቀን 180 የኮሮናቫይረስ ናሙናዎችን መመርመር መጀመራቸውን ገልጸዋል።

የኮሮናቫይርስ ምርመራ በጋምቤላ መጀመሩ በኅብረተሰቡ ዘንድ የሚታየውን መዘናጋት ሊቀንስ እንደሚችል እምነታቸው መሆኑን አንድ የጋምቤላ ከተማ ነዋሪ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኮሮናቫይረስ ምርመራ በጋምቤላ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:50 0:00


XS
SM
MD
LG