በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት - በመላ


በአዲስ አበባ ሐሳብ ያላቸውን ሥራ ፈጣሪዎች ከባለሀብቶች ጋር የሚያገናኙ መድረኮች እየተፈጠሩ ነው። ሥራ ፈጥረው ስኬታማ የሆኑ ባለሃብቶች ልምዶቻቸውን ለወጣቶች የሚያካፍሉባቸው መድረኮችም እየተመቻቹ ነው።

ውይይት - በመላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

በአዲስ አበባ ሐሳብ ያላቸውን ሥራ ፈጣሪዎች ከባለሀብቶች ጋር የሚያገናኙ መድረኮች እየተፈጠሩ ነው። ሥራ ፈጥረው ስኬታማ የሆኑ ባለሃብቶች ልምዶቻቸውን ለወጣቶች የሚያካፍሉባቸው መድረኮችም እየተመቻቹ ነው። ከእነዚህ መድረኮች አንዱ በሆነው እና በbake and Brew ካፌ በወር አንድ ጊዜ «መላ» በሚል ስያሜ የሚሰናዳውን ዝግጅት ላይ የተከታተለው ግርማቸው ከበደ የመላን መስራች አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG