No media source currently available
በአዲስ አበባ ሐሳብ ያላቸውን ሥራ ፈጣሪዎች ከባለሀብቶች ጋር የሚያገናኙ መድረኮች እየተፈጠሩ ነው። ሥራ ፈጥረው ስኬታማ የሆኑ ባለሃብቶች ልምዶቻቸውን ለወጣቶች የሚያካፍሉባቸው መድረኮችም እየተመቻቹ ነው።