በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዳቦ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማራ ወጣት - በድሬዳዋ


ዳቦ በማምረትና በማከፋፈል ዘርፍ የተሰማራ ወጣት ማርኮን ይልማን
ዳቦ በማምረትና በማከፋፈል ዘርፍ የተሰማራ ወጣት ማርኮን ይልማን

በድሬዳዋ ከተማ በዳቦ ማምረትና ማከፋፈል ዘርፍ ለመሰማራት በቅርቡ በሽርክና ከተደራጁ አምስት ወጣቶች መካከል አንዱን ወጣት ማርኮን ይልማን ለጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገነው ነበር።

በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ ባህልን እንዲያዳብሩ እና የየራሳቸውን ሥራ እንዲፈጥሩ ማበረታታትን ተቀዳሚ ግቡ ያደረገ የ10 ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር መፈቀዱ ይታወሳል፡፡ ይህ ብድር በብዙ ክልሎች በአግባቡ እየተመለሰ እንዳልሆነ የፌደራል ዋና ኦዲተር በቅርቡ ያወጣው ሪፖርት ያመለክታል፡፡ በድሬዳዋም ብድር የወሰዱ 125 ኢንተርፕራይዞች እዳቸውን እየከፈሉ እንዳልሆነ ሪፖርት ተደርጓል፡፡

በዚህ ረገድ በዳቦ ማምረትና ማከፋፈል ዘርፍ ለመሰማራት በቅርቡ በሽርክና ከተደራጁ አምስት ወጣቶች መካከል አንዱን ወጣት ማርኮን ይልማን ለጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገነው ነበር።

(አዲስ ቸኮል የዘጋቢዎች መስኮት እንግዳ አድርጎታል)

ዳቦ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማራ ወጣት - በድሬዳዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:08 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG