ዋሺንግተን ዲሲ —
የቡድን ሰባት ሀገራት መሪዎች በሳምንቱ መጨረሻ በእንግሊዝ ይገናኛሉ። ከኮቪድ-19 ጥፋት ማገገምን፣ የአየር ንብረት ለውጥን፣ እና ቀረጥን የሚመለከቱ ጉዳዮች ከአበይት የውይይቱ አጀንዳዎች መካካል ይሆናሉ።
የዮናይትድ ስቴትቱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከአውሮጳ አጋሮቻቸው ሞቅ ያለ አቀባበልን ይጠብቃሉ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡