በዓለም ለሚታየው የፍልሰት ቀውስ ድህነትና ረሃብ ዋና ምክንያቶች እንደሆኑ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በብራዚል በተካሄደው የቡድን 20 ሃገራት ጉባኤ ጎን የተናገሩት ባለሙያዎች፣ ውጤታማ የሆኑ የማኅበራዊ ደኅንነት መጠበቂያ መንገዶች (ሴፍቲ ኔት) መኖር ሰዎች መኖሪያቸውን ለቀው ለመሰደድ የሚያበቋቸውን መንስሄዎች ለማስቆም ይረዳሉ።
የቪኦኤ የስደት ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ቤሮስ ከሪዮ ደ ጃኔሮ የላከችው ዘገባ ነው።
መድረክ / ፎረም