በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደራሽ ዕርዳታ ለጌዴዖ


አቶ ታማኝ በየነ
አቶ ታማኝ በየነ

"እንደ እምነቴ ይሄ የሆነው በእግዚአብሔር ነው። በዚህ ደረጃ ሕዝብ ይንቀሳቀሳል ብዬ የሚል ግምት አልነበረኝም። በፍቅር - በሕብረት መቆም ሲቻል ውጤቱ ምን መሆን እንደሚቻል ያሳየንበት ነው። እስካሁን አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ ሃምሣ ሺህ ዶላር ደርሷል።"

በምዕራብ ጉጂና ጌዴዖ ዞኖች ግጭት ቀዬውን ጥሎ እንዲበተን የተገደደው ቁጥሩ የበዛ ሕዝብ ዛሬም ደራሽ ዕርዳታ ይሻል።

ለግጭቶቹ ዘላቂ መፍትሔና ተፈናቃዩን ሕዝብ መልሶ ለማቋቋም የአካባቢውና የፌድራል መንግስት ሊወስዱ ከሚገቡ እርምጃዎች ባሻገር ዜጎች በሕይወት አድኑም ሆነ በሃገር ደረጃ ብጥብጥን በሚያርቁና ሰላም በሚያመጡ ጥረቶች ዜጎች ያላቸውን ሁነኛ ድርሻ የሚያመላክት ምግባር ነው።

የዋሽንተን ዲሲው “ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት” የተሰኘው የጋራ ግብረ-ኃይል መሰንበቻውን ለጌዴዖ ተፈናቃዮች እርዳታ አሰባስቧል።

ከግብረ ኃይሉ ሊቀ መንበር አቶ ታማኝ በየነ ጋር የተካሄደውን ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

ደራሽ ዕርዳታ ለጌዴዖ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG