በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማንጎና ቲማቲም ጭማቂ ፋብሪካ በነቀምቴ ከተማ ሊቋቋም ነው


የማንጎና ቲማቲም ጭማቂ ፋብሪካ በነቀምቴ ከተማ ሊቋቋም መሆኑን የወለጋ ዩኒቨርስቲና ከተማ አስተዳደሩ አስታወቁ።

በነቀምቴ አካባቢ ማንጎ ከሚያመርቱ አርሶ አደሮች መካከል የፋብሪካው መገንባት የገበያ እድል በመፍጠር፣ ያለጥቅም ይባክን የነበረውን የማንጎ ምርት እንደሚያስቀርላቸው ተናግረዋል።

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ እንደ እንድ ባለድርሻ በግንባታው ከመሳተፍ ውጭ የእውቀት፣ የቴክኖሎጂና ሙያዊ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የማንጎና ቲማቲም ጭማቂ ፋብሪካ በነቀምቴ ከተማ ሊቋቋም ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00


XS
SM
MD
LG