በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞዋ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሞያ የዛሬዋ ሃኪም አስገራሚ የሕይወት መንገድ


ዶ/ር ሲሃም መሐመድ
ዶ/ር ሲሃም መሐመድ

ለዓመታት የሰራችበትን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሞያዋን እርግፍ አድርጋ ትታ እና የሕክምና ሳይንስ ‘ሀ’ ብላ አጥንታ ህልሟን ዕውን ያደረገች ወጣት ናት። በጠቅላላ ሃኪምነት ከተመረቀችም በኋላ የውስጥ ደዌ ልዩ ሕክምና ጥናቷን በማጠናቀቅ ላይ ትገኛለች፡፡ ሲሃም መሐመድ ትባላለች።

የቀድሞዋ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሞያ የዛሬዋ ሃኪም አስገራሚ የሕይወት መንገድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:25:25 0:00

ዶ/ር ሲሃም ከሕክምና ሥራዋ ትይዩም በመደበኛው ሕክምና በቀላሉ የማይረዱ የሕመም ዓይነቶች የሚሰቃዩ ሴቶችን የመርዳት ውጥን ይዛለች።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG