በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ህወሓት የኤርትራ ከተሞች ላይ ሮኬት ተኮሰ ተባለ 


ፎቶ ፋይል፦ አስመራ
ፎቶ ፋይል፦ አስመራ

ዛሬ አርብ ማምሻውን ህወሓት በርካታ ሮኬቶችን ወደ ኤርትራ ከተሞች እንደተኮሰ ኤኤፍፒ /አጃንስ ፍንስ ፕሬስ/ዘግቧል።

ሮኬቶቹ በአስመራ የሰዎች አንቅስቃሴ በሚበዛባቸው የመኖሪያ አካባቢዎች አቅራቢያ መውደቃቸውን የኤርትራ ፕሬስ አረጋግጧል። ነገር ግን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተገለፀ ነገር የለም።

XS
SM
MD
LG