በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የማያውቁትን ሠው በነፃና በወዳጅነት ማቀፍ


በነጻ እንተቃቀፍ ትላለች አይሻ ኪንግ
በነጻ እንተቃቀፍ ትላለች አይሻ ኪንግ

ከ6 ዓመታት በፊት እንደ ዘበት ተጀምሮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በለም ዙሪያ እንደ ሰደድ እሳት የተቀጣጠለና ፍቅርን ለእንግዳ ሰው የማሳየት ጥረት ተደርጎ የተወሰደው እንቅስቃሴ ነው፤ “Free Hugs”

በአንድ አውስትራሊያዊ ወጣት የተጀመረውና በአያሌ አገራት ወጣቶች በስፋት ሲካሄድ የቆየው የፍቅር ማዕበል ባለፈው ወር በቪየና በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኤድስ ጉባኤም ይሄንኑ የወዳጅነት ምልክት አንግቦ የፀረ ኤችአይቪ ትግሉን ለመደገፍ በአጋርነት ብቅ ብሏል።

የእንቅስቃሴውን ታሪክ ጨምሮ የራዲዮ መፅሄትን በርዕሱ ላይ የተጠናቀረ ቅንብር ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG