በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፈረንሣይ ወታደራዊ አዛዥ በራሳቸው ፈቃድ ሥልጣናቸውን ለቀቁ


የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን
የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን

በበጀት ቅነሳ ላይ ከፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ያልተግባቡት፣ የፈረንሣይ ወታደራዊ አዛዥ በራሳቸው ፈቃድ ሥልጣናቸውን ለቀዋል፡፡

በበጀት ቅነሳ ላይ ከፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ያልተግባቡት፣ የፈረንሣይ ወታደራዊ አዛዥ በራሳቸው ፈቃድ ሥልጣናቸውን ለቀዋል፡፡

የወታደራዊ አዛዥ ሥልጣን መልቀቅ፣ የመኮን አስተዳደር በጀቱን ለማስተካከል ሲጥር፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ዓለም የገባውን ወታደራዊ ግዴታ ለመወጣት ያለበትን ተፅዕኖ አሳይቷል፡፡

ጄኔራል ፔር ዲቫሊየርስ ሥልጣን ከመልቀቃቸው በፊት ወታደራዊ በጄት እንዲቀነስ የቀረበውን አሳብ አስመልክተው ሲናገሩ በቀረበው በጀት የፈረንሣይ ደኅንነት እንደሚያስጠብቅ በእርግጠኝነት መናገር አልቻልም ብለዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ማክሮን የሀገሪትቱን የ2017 ዓ.ም ብሔራዊ የበጀት አድሎት ለማስተካከል ከወታደራዊ በጀት ወደ አንድ ቢሊዮን ዶላር ሊቀንሱ ነው የሚፈልጉት፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የፈረንሣይ ወታደራዊ አዛዥ በራሳቸው ፈቃድ ሥልጣናቸውን ለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:17 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG