ዋሺንግተን ዲሲ —
“ጫካው” የስደተኞች መንደር በማፈረስ ላይ
ሰራተኞቹ ጊዚያዊ መጠለያዎቹን ለማፍረስ ግዙፍ ማፍረሻዎችን ይዘው እንደነበር ተገልጿል።
የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ጄፍ ካስተር ያጠናከረውን ትዝታ በላቸው ታቀርበዋለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያዳምጡ።