በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፋክስ ኒወስ ሥራ አስኪያጅ እና ተባባሪ መሥራች በ77 ዓመታቸው አረፉ


ሮጀር ኤይሊስ
ሮጀር ኤይሊስ

የዩናይትድ ስቴትስ ዜና የ “ፋክስ ኒውስ” የዜና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ተባባሪ መሥራች የነበሩት ሮጀር ኤይሊስ በሠባ ሠባት ዓመታቸው አረፉ፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ዜና የፋክስ ኒውስ የዜና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ተባባሪ መሥራች የነበሩት ሮጀር ኤይሊስ በሠባ ሠባት ዓመታቸው አረፉ፡፡

ኤይሊስ ለሃያ ዓመታት የፎክስ ኒውስ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ከሠሩ በኋላ ባለፈው ዓመት በጣቢያው ሴት ሠራተኞች ላይ "ወሲባዊ ወከባ አድርሰዋል" ተብለው ተወንጅለው ከሥራ እንዳሰናበቱዋቸው ይታወሳል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG