በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢንግላድ ሌሴስተር ከተማ በደረሰ ፍንዳታ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ኢንግላንዱዋ ሌሴስተር ከተማ አንድ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር እና የመኖሪያ ቤት ባወደመው ፍንዳታ አራት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች አራት ሰዎች ቆስለዋል።

ኢንግላንዱዋ ሌሴስተር ከተማ አንድ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር እና የመኖሪያ ቤት ባወደመው ፍንዳታ አራት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች አራት ሰዎች ቆስለዋል።

የፍንዳታው ምክንያት ምርመራ እየተደረገበት ሲሆን ለጊዜው ግን ከሽብር ተግባር ጋር የተያያዘ የሚያደርገው ፍንጭ እንደሌለ ፖሊሶች ገልፀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG