በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃያ ሁለት ሚሊዮን ዓመት ያላቸው የእንስሳትና የየዕጸዋት ቅሪቶች በኢትዮጵያ ተገኙ


በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ዳርቻ ደብረ ብርሃን ከተማ አቅራቢያ የተገኙት የእንስሳት እና የዕጸዋት ቅሪት አካል ሃያ ሁለት ሚሊዮን ዓመት እድሜ ያላቸው ናቸው።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመሬት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የተደረገው ምርምር ከዚህ በፊት ያልተመለሱ ጥያቄዎችን ሊመልስ እንደሚችልና የነበሩ የጊዜ ክፍተቶችን እንደሚሞላ ቅሪቶቹን ያገኘው ተመራማሪ ቡድንን የመሩት ዶክተር ሙሉጌታ ፍስሃ ናቸው።

በኬንያና በግብጽ ከዚያ በላይ እድሜ ያላቸው ቅሪቶች የተገኙ ቢሆንም፤ የኢትዮጵያው ግኝት በምርምሩ ላይ የነበሩ ተጨማሪ መረጃ መሆኑም ተጠቁሟል።

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG