Print
የቀድሞ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳዲክ አል ማህዲ አረፉ። የመጨረሻው በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት የሰማኒያ አራት ዓመቱ አል ማሃዲ በኮቪድ-19 ተይዘው ላለፉት የተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች ሆስፒታል ተኝተው ሲታከሙ እንደሰነበቱ ፓርቲያቸው ብሄራዊ ኡማ አስታውቋል።