በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተመድ የቀድሞ ዋና ፀኃፊ ኮፊ አናን

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀኃፊና የኖቤል የሰላም ሽልማት ባለቤት ኮፊ አናን
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀኃፊና የኖቤል የሰላም ሽልማት ባለቤት ኮፊ አናን

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀኃፊና የኖቤል የሰላም ሽልማት ባለቤት ኮፊ አናን ከአጭር ጊዜ ሕመም በኋላ ከትናንት በስተያ፣ ቅዳሜ አርፈዋል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀኃፊና የኖቤል የሰላም ሽልማት ባለቤት ኮፊ አናን ከአጭር ጊዜ ሕመም በኋላ ከትናንት በስተያ፣ ቅዳሜ አርፈዋል።

ሚስተር አናን በሰማንያ ዓመት ዕድሜያቸው ነበር በርን - ስዊትዘርላንድ ውስጥ በሐኪሞች እየተረዱ ሳሉ ያረፉት በቤተሰቦቻቸው መካከል ሆነው እንደነበረ ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ ዘግባለች።

“በዓለማቀፍ ማኀበረሰብ አገልጋይነታቸው የሚታወቁት ኮፊ አናን በቆሙለት ዓላማ በተለይ ደግሞ በመላው ዓለም ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ባደረጉት አስተዋፅዖ፣ አፍሪካ ልታስታውሳቸው ይገባል” ብለዋል እአአ ከ1992-1994 የተመድ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሐፊ የነበሩት ፕሮፌሰር ጄምስ ጆና።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የተመድ የቀድሞ ዋና ፀኃፊ ኮፊ አናን
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG