በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ስርዓተ ተፈፀመ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ኃላፊነታቸውና በቀደመው የሕይወት ጉዟቸው ታላቅ አስተዋፅዖ ማድረጋቸው በሥነ ስርዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ኃላፊነታቸውና በቀደመው የሕይወት ጉዟቸው ታላቅ አስተዋፅዖ ማድረጋቸው በሥነ ስርዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡

የደርግ ባለሥልጣናት የቅንጅት መሪዎች እና ሌሎች ታራሚዎች በይቀርታ እና በምህረት እንዲፈቱ ጥረት ማደረጋቸው በእርሳቸው የፕሬዚዳንትነት ዘመንም የሞት ፍርድ ተፈፃሚነት አለመሆኑ በሕይወት ታሪካቸው ተመልክቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ስርዓተ ተፈፀመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG