ዋሺንግተን ዲሲ —
ሥልጣን ላይ በነበሩበት ዘመን የተያያዙ ሌሎችም ክሶች ያሉባቸው ሙሻረፍ ክሶቹን በፖለቲካ የተነሳሱ ናቸው ብለው ውድቅ አድርገዋል።
ሙሻራፍ አሁን የሚኖሩት ከሦስት ዓመታት በፊት ለህክምና በተዙባት በዱባይ መሆኑ ታውቋል።
የፓኪስታን ልዩ ፍርድ ቤት የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፐርቬዝ ሙሻረፍ ከባድ የክህደት ወንጀል በመፈጸም በሞት እንዲቀጡ ወስኖባቸዋል።
ሥልጣን ላይ በነበሩበት ዘመን የተያያዙ ሌሎችም ክሶች ያሉባቸው ሙሻረፍ ክሶቹን በፖለቲካ የተነሳሱ ናቸው ብለው ውድቅ አድርገዋል።
ሙሻራፍ አሁን የሚኖሩት ከሦስት ዓመታት በፊት ለህክምና በተዙባት በዱባይ መሆኑ ታውቋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ