አዲስ አበባ —
አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድ የፊታችን ሰኞ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚያደርጉት ንግግር ብዙ እንደሚጠበቅ፣ የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ፡፡
ከዶ/ር አብይ የሚጠበቀው ግን ጥሩ ንግግር ብቻ ሳይሆን፣ በፍጥነት ወደ ተግባር እንቅስቃሴ መግባት ነው ብለዋል፡፡
ወጣቱ መሪ ለውጥ እንዲያመጡ በቂ ጊዜ ሊሰጣቸው ሊታገዙም ይገባል ሲሉ አቶ ልደቱ ተናግረዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ