Print
የቀድሞ የማሊ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር ኬይታ ዋና ከተማዋ ባማኮ ሆስፒታል ገቡ።
ኬይታ የታመሙት እና ሃኪም ቢት የገቡ ያመጹ ወታደሮች ባካሄዱት መፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣናቸው አውርደው እስር ቤት ባስገቧቸው በአስር ቀናቸው መሆኑ ነው።
የሰባ ዓመቱ የቀድሞ መሪ በሽታቸው ምን እንደሆነ የህመማቸው ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ አልተገለጸም።