በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞ የኢራቅ ፕሬዚደንት እና የኢራቅ ኩርዶች መሪ በ83 ዓመታቸው አረፉ

ፎቶ ፋይል፡- የቀድሞ የኢራቅ ፕሬዚደንት እና የኢራቅ ኩርዶች መሪ ጃላ ታላባኒ
ፎቶ ፋይል፡- የቀድሞ የኢራቅ ፕሬዚደንት እና የኢራቅ ኩርዶች መሪ ጃላ ታላባኒ

የቀድሞ የኢራቅ ፕሬዚደንት እና የኢራቅ ኩርዶች መሪ ጃላ ታላባኒ በተወለዱ በሰማኒያ ሶስት ዓመታቸው በርሊን በሚገኝ ሆስፒታል አረፉ።

የቀድሞ የኢራቅ ፕሬዚደንት እና የኢራቅ ኩርዶች መሪ ጃላ ታላባኒ በተወለዱ በሰማኒያ ሶስት ዓመታቸው በርሊን በሚገኝ ሆስፒታል አረፉ።

ታላባኒ የቀድሞው የኢራቅ መሪ ሳዳም ሁሴን ከስልጣን ከተወገዱበት የዩናይትድ ስቴትስ መራሽ ወረራ በፊት ከዋና ዋናዎቹ ኣንዱ የነበረውን የኢራቅ ኩርዶች አንጃ መሪ ነበሩ። ከዚያም እ ኤ አ ከ 2005 የኢራቅ ፕሬዚደንት ሆነው በጢና መጉዋደል ምክንያት እስከለቀቁበት እስከ 2014 ዓመተ ምህረት ድረስ ሃገሪቱን መርተዋል።

የመጀመሪያው አረብ ያልሆኑ ፕሬዚደንት የነበሩት ታላባኒ ሃገሪቱን አንድ ኣድርገው የሚመሩ ተደርገው ይታዩ ነበር።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG