ለሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የሰላም መቋጫ ለማበጀት በታለመ ጥረት መንግሥት ለሚወስዳቸው እርምጃዎች፣ ከህወሓት ወገን አዎንታዊ ምላሽ እየተሰጠ እንዳልሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በዛሬው ዕለት መግለጫ በሰጡበት ወቅት፣ ህወሓትን “በጸብ አጫሪነት ድርጊቱ ቀጥሏል” ሲሉ ከሰዋል፡፡ ይህን ክስ የማይቀበለው ህወሓት በበኩሉ፣ በተቃራኒው መንግሥትን ተጠያቂ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወቃል፡፡
አምባሳደር መለስ አለም በዛሬው መግለጫቸው ሌሎች ጉዳዮችንም አንስተዋል፡፡
/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/