በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ህወሓትን ለመደምሰስ የሌሎች ድጋፍ የሚያስፈልገው አይደለም"- ጄነራል ብርሃኑ ጁላ


"ከጎረቤት ሃገራት ጋር በመተባበር በትግራይ ላይ የታወጀ ጦርነት" - ዶ/ር ደብረጽዬን ገብረሚካኤል

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሆን በትግራይ ላይ ወታደራዊ ጥቃት እየፈጸመ ነው የሚለውን የህወሓት ክስ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ አጣጣሉ፡፡

ጄነራሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ህወሓትን ለመደምሰስ የሌሎች ድጋፍ የሚያስፈልገው አይደለም ብለዋል፡፡

የትግራይ ክልል መሪ ዶ/ር ደብረጽዬን ገብረሚካኤል ከጎረቤት ሃገራት ጋር በመተባበር በትግራይ ላይ የታወጀ ጦርነት ሲሉ ተናግረው ነበር፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

"ህወሓትን ለመደምሰስ የሌሎች ድጋፍ የሚያስፈልገው አይደለም"- ጄነራል ብርሃኑ ጁላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00


XS
SM
MD
LG