No media source currently available
በሶማሊያ የተከሰተው ጎርፍ የምግብ እጥረት እንዳያስከትል ተሰግቷል
አስተያየቶችን ይዩ
Print
በሶማሊያ ዶሎው አውራጃ የተከሰተው ከባድ ጎርፍ፣ ነዋሪዎች ቤታቸውን ጥለው እንዲወጡ አስገድዷል። ጎርፉ ከፍተኛ የምግብ እጥረት እንዲከሰትም አድርጓል።
ከሮይተርስ ያገኘነው ዘገባ ነው።
መድረክ / ፎረም