በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃሪኬይን ማይክል

ወደደቡባዊቱ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሃገር ወደፍሎሪዳ እየነጎደ ያለው ዝናብ አዘል የውቅያኖስ ማዕበል “ሃሪኬይን ማይክል” ሌሊቱን ጉልበቱን አጠናክሮ ክፍለ ሃገርዋ ሰርጥ እየገሰገሰ ነው።

ወደደቡባዊቱ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ሃገር ወደፍሎሪዳ እየነጎደ ያለው ዝናብ አዘል የውቅያኖስ ማዕበል “ሃሪኬይን ማይክል” ሌሊቱን ጉልበቱን አጠናክሮ ክፍለ ሃገርዋ ሰርጥ እየገሰገሰ ነው።

የአየር ሁኔታ ትንበያ አዋቂዎች ማዕበሉ ከባድ ጥፋት የሚያደርስ ዝናብ ሊጥል እንደሚችል ነዋሪዎቹን እያስጠነቀቁ ናቸው።

ማዕበሉ ዛሬ ረቡዕ ሌሊቱን በሰዓት በ230 ኪሎ ሜትር ፍጥነት ሲነጉድ እንደነበር ተገልጿል ። በአካባቢው ፈጥኖ የውሃ ሙላት እየተፈጠረ መሆኑን የአየር ሁኔታ ተከታታዮቹ አስጠንቅቀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG