በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰሜን ሸዋ ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ ጉዳት ደረሰ


የአርሶ አደሩ የመኖሪያ ቤት በጣለው በረዶ ምክንያት ጣሪያው ተበሳስቶ
የአርሶ አደሩ የመኖሪያ ቤት በጣለው በረዶ ምክንያት ጣሪያው ተበሳስቶ

እየጣለ ባለው የክረምት ዝናብ ምክንያት ሰሜን ሸዋ ውስጥ በሰው ህይወት፣ በንብረትና በሰብል ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡

የክረምቱ ዝናብ ለሦስት ሰዎች ሞት፣ ከሽህ ለሚልቁ ኗሪዎች ንብረት ውድመት፣ እንዲሁም በሽዎች በሚገመት ሄክታር ላይ ለተዘራ ሰብል መጥፋት ምክንያት ሆኗል ሲል የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጸ/ቤት ገልጿል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሰሜን ሸዋ ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ ጉዳት ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:01 0:00


XS
SM
MD
LG