No media source currently available
በክረምቱ ወራት የጣለው ከባድ ዝናብ ኢትዮጵያ ውስጥ በ580 ሺህ ሰው ላይ የበረታ የኑሮ ጫና መፍጠሩ ተገልጿል። ከሁለት መቶ ሺህ በላይ ሰው መፈናቀሉም ተነግሯል። ጉዳቱ የደረሰው “ከአቅም በላይ በመሆኑ እንጂ ካለመዘጋጀት ወይም ካለመጠንቀቅ አይደለም” ብለዋል ባለሥልጣናት።