በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ በፖሊሶች ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ ጥቃት አምስቱ መሞታቸው ተገለፀ

ኬንያ ውስጥ የእስላማዊው አልሻባብ አማፅያን በፖሊሶች ተሽከርካሪ ላይ ዛሬ ባደረሱት ጥቃት፣ አምስት መኮንኖች መሞታቸው ተገለፀ።

ኬንያ ውስጥ የእስላማዊው አልሻባብ አማፅያን በፖሊሶች ተሽከርካሪ ላይ ዛሬ ባደረሱት ጥቃት፣ አምስት መኮንኖች መሞታቸው ተገለፀ።

ጥቃቱ በትክክል የተካሄደው፣ ከሶማልያ ጋር በሚዋሰነው ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው ሰሜናዊ የማንደራ ቀበሌ መሆኑም ታውቋል።

የሶማልያው ነውጠኛ ቡድን አልሻባብ፣ ኬንያ ላይ እአአ ከ2013 አንስቶ ጥቃት ሲያካሂድ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን፣ ሰበቡም፣ ኬንያ፣ በፀረ አልሻባብ ዘመቻ የሚሳተፉ ወታደሮቿን ወደ ሶማልያ በመስደዷ እንደሆነም ይታወቃል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG