በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመን ውስጥ በፍልሰተኞች ማቆያ በደረሰ የእሳት አደጋ ኢትዮጵያዊያን ሞቱ


በየመን ሰነዓ ፍልሰተኞች ማቆያ በደረሰዉ አደጋ ኢትዮጵያዊያን መሞታቸው ተነገረ። በየመን ሰነዓ ከተማ በአንድ የፍልሰተኞች ማቆያ በደረሰዉ አደጋ በርካታ ሰዎች መሞታቸዉን የተባበሩት መንግሥታት የፍልሰተኞች ጉዳይ/አይኦኤም/ አስታወቀ። ካርሜላ ጉዶ፤ የድርጅቱ መካከለኛዉ ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ ድሬክተር ናቸው።

በአደጋዉ የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን እና ከመቶ በላይ ሌሎች መቁሰላቸውን የተናገሩት ጉዶ ድርጅታቸው ለተጎጂዎች እርዳታ እየሰጠ መሆኑን አመልክተዋል።

ፍልሰተኞቹ በበኩላቸው አደጋውን ያደረሱት የየመን የፖሊስ ኃይሎች መሆናቸውን ይናገራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመን ውስጥ በፍልሰተኞች ማቆያ በደረሰ የእሳት አደጋ ኢትዮጵያዊያን ሞቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:47 0:00


XS
SM
MD
LG