ድሬዳዋ —
በገበያ ማዕከሉ የሚገኙ ነጋዴዎች ከዚህ በፊት በ2002 ዓ.ም በቃጠሎ ንብረታቸውን አጥተው በመብራት ኃይል ግቢ ቦታ ተሰጥቷቸው የሚሰሩ ሲሆኑ በዚሁ ግቢም በ2007 ዓ.ም ቃጠሎ ተነስቶ እንደነበረ ተነግሯል፡፡ በቃጠሎም የደረሰው የጉዳት መጠን እንደሚጠና፣ ተጎጂዎችን መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንቅስቃሴዎች እንደሚደረጉ መንግሥት ገልጧል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።