በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በታሊባን "በእስላማዊ መንግሥት" ቡድን መካከል በተካሄደ ውጊያ በርካታ ሕይወት አለፈ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ምሥራቃዊ አፍጋኒስታን ውስጥ በታሊባንና በ“እስላማዊ መንግሥት ነኝ” ባዩ አሸባሪ ቡድን መካከል ይካሄድ የነበረው ውጊያ ተፋፍሞ፣ በሁለቱም ወገን በርካታ ሕይወት ጠፋ፣ ጦሱም ወደ ለሌሎች አጎራባች አካባቢዎች መትረፉ ተገለፀ።

ምሥራቃዊ አፍጋኒስታን ውስጥ በታሊባንና በ“እስላማዊ መንግሥት ነኝ” ባዩ አሸባሪ ቡድን መካከል ይካሄድ የነበረው ውጊያ ተፋፍሞ፣ በሁለቱም ወገን በርካታ ሕይወት ጠፋ፣ ጦሱም ወደ ለሌሎች አጎራባች አካባቢዎች መትረፉ ተገለፀ።

ውጊያው በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ የተቀሰቀሰው ናንጋርሃር ክፍለ ሃገር ውስጥ በሚገኘው ሆግያኒ ወረዳ ሲሆን፣ አይሲስ በታሊባን የተያዙ ሥፍራዎችን ባጠቃበት ጊዜ ነው የተጀመረው።

አንድ የክልሉ የአፍጋኒስታን ወታደራዊ ጦር ቃል አቀባይ ለቪኦኤ እንዳረጋገጠው፣ ሁለት ዋና የተባሉ የታሊባን የጦር መሪዎች በውጊያው ተገድለዋል። በዚህም አይሲል የበላይነት ማግኘቱ ተገልጧል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG