በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሴት ልጅ ግርዛት - በኢትዮጵያ


በኢትዮጵያ የሴት ልጅ ግርዛት የሴቶች ሰብዓዊ መብትና ሥነ ልቦና ፈተና እንደሆነ ቀጥሏል፡፡

ከሃይማኖትና ከባህል ጋር መያያዙ የሚገረዙ ሴቶች ቁጥር እንዳይቀንስ ዋና ምክንያት መሆኑ ተገልጿል፡፡

ይህንን የተመለከተ ሀገር አቀፍ የፀረ ሴት ልጅ ግርዘት ንቅናቄ የሴት ልጅ ግርዛት የማይታገስ ማኅበረሠብ እንፈጥራለን በሚል ሃሳብ የካቲት 6 እና 7 2011 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ተደርጓል፡፡

በኢትዮጵያ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በተዘጋጀው ስብሰባ ላይ የጎሳ መሪዎች፣ የሀገር ሸማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ውሳኔ ሰጪ አካላት ተሳትፈዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሴት ልጅ ግርዛት - በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG