በመካከለኛው ምእራብ ዩናይትድ ስቴትሷ የMissouri ክፍለ ግዛት የጦር መሳሪያ ሳይዝ ፓሊስ በተኮሰው ጥይት የተገደለውን ጥቁር አሜሪካዊ ወጣት ግድያ ተከትሎ በተቀሰቀሰው ብጥብጥ ሳቢያ የዜጎች ተቃውሞን የመግለጽ ኅገ-መንግስታዊ መብትና የፖሊስ ሕግን የማስከበር ግዴታና ኃላፊነት ሰሞኑን ከአንዳች ፈተና ላይ ወድቆ ሰንብቷል።
ሰሞንኛውን ክስተቶች ተከትሎም የአፍሪቃ አሜሪካውያን ማኅበረሰብ አባላት በተለይ የሚገጥማቸው የፖሊስ ጫና፥ ዓመታት የዘለቀው ታሪክና ሌሎች ተዛማች ርዕሶች እና የሕጉ መነጽር እይታ፤ ውይይቱ ትኩረት ያደረገባቸው ጭብጦች ናቸው።
የኅግ ትንታኔውን ከዚህ ያድምጡ።