በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተመድ ጉባዔ ሥምንት የዓለም ሴት መሪዎች ንግግር ያደርጋሉ


 የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሃሰን
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሃሰን

ዛሬ በተመድ ስምንት ሴት የዓለም መሪዎች ንግግር ያደርጋሉ። ሦስቱ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሲሆኑ አምስቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ናቸው።

ቀደም ሲል በጠቅላላ ጉባዔው ላይ ንግግር ያደረጉት የስሎቫክ ፕሬዚዳንት ዙዛና ካፑቶቫ "ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑትን ሴቶች እና ልጃገረዶች እንዲሁም ውህዳን የኅብረተሰብ ክፍሎች ሳንጠብቅ ምድራችንን ከውድቀት ልናድን አንችልም” ሲሉ አሳስበዋል።

ትናንት ለጠቅላላ ጉባዔው የተናገሩት የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሃሰን፣

“እስካሁን ያስመዘገብናቸውን ክንዋኔዎች ኮቪድ-19 እየደመሰሰብን ነው” ሲሉ ጉባኤውን አሳስበዋል።

XS
SM
MD
LG