በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦፌኮ አባላት በምስክርነት የቆጠሯቸው የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳይቀርቡ ተወሰነ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት እነ ጉርሜሳ አያኖ በምስክርነት የቆጠሯቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳይቀርቡ ወሰነ።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት እነ ጉርሜሳ አያኖ በምስክርነት የቆጠሯቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳይቀርቡ ወሰነ።

ተከሳሾቹ በችሎት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰሙ። ፍርድ ቤቱም በ«ችሎት መዳፈር»፣ እያንዳንዳቸውን በስድሥት-ስድሥት ወር እሥራት ቀጥቷቸዋል።

በጉዳያቸው ላይ ለመወሰንም ቀጠሮ ሰጥቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦፌኮ አባላት በምስክርነት የቆጠሯቸው የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳይቀርቡ ተወሰነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG