በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ለጥበብ ያደረ ማንነት" እና ለምሳሌ የሚበቃ የሕይወት መንገድ


መራሔ ጥበብ ታደሰ ወርቁ
መራሔ ጥበብ ታደሰ ወርቁ

ከወራት በፊት ዋሽንግተን ዲሲ ላይ የክብር ቀን ተከብሮለታል። ድንቅ የኮሪዮግራፈር ነው። ሕዝብ ለሕዝብን ጨምሮ በብሄራዊና በዓለም አቀፍ መድረኮች ለዕይታ የበቁ ሙዚቃዊ ድራማ ትዕይንቶችን አዘጋጅቷል። በመድረክ ተዋናይነትና በአዘጋጅነትም ሠርቷል - መራሔ ጥበብ ታደሰ ወርቁ።

ስለ ሞያ ክህሎቱ እና ስላበረከተው ጥበባዊ አስተዋጾ እንዲሁም ምግባርና ጠባዩ የሞያ አጋሮቹን ታላቅ አክብሮትና ፍቅር ያተረፈ የኪነ ጥበብ ሰው ነው።

ለዕድሜ ልክ ሞያዊ አስተዋጾው የተሰናዳውን የክብር ቀን መነሻ በማድረግ ስለ ሞያ ሕይወት እና ሥራዎቹ ያወጋን ዘንድ ጋብዘን አወያይተነዋል።

"ለጥበብ ያደረ ማንነት" እና ለምሳሌ የሚበቃ የሕይወት መንገድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:28:13 0:00









የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG