በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

3ኛ የኮቪድ-19 ክትባት


ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛው ባለሙያ ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ
ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛው ባለሙያ ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ

የፋይዘር እና ሞደርና ክትባት የተከተቡ አሜሪካውያን ሦስተኛ ክትባት መወጋት ሳይኖርባቸው እንደማይቀር ዶ/ር አንተኒ ፋውቺ ተናገሩ።

የዩናይትድ ስቴትስ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛው ባለሙያ ትናንት በዋይት ሃውስ ገለጻ ላይ ሲናገሩ፣ " እኔም ራሴ እንደየተፈጥሮ መከላከያ ሳይንስ ባለሙያ ካለኝ ተመክሮ አኳያ መሉውን መከላከይ ለማግኘት ሦስት ዙር መከተብ አስፈላጊ ቢሆን አይደንቀኝም ብለዋል።

ሆኖም የመጨረሻውን ውሳኔ የሚሰጡት የምግብ እና የመድሃኒት አስተዳደር ኤፍዲኤ እና ሲዲሲ እንደሚሆኑ አክለው ገልጸዋል።

የጃንሰን ኤንድ ጃንሰን ክትባት የተከተቡ ሰዎች ተጨማሪ መከተብ ያስፈልጋቸው እንደሆነ ለጊዜ አልተወሰነም።

XS
SM
MD
LG