Print
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ/ኢዜማ/ ገዥው ፓርቲ ከሕግ አግባብ ውጭ የሕዝብ ተቀባይነትን ለማግኘት ያደርገዋል ያለውን ሩጫ በአስቸኳይ እንዲያቆም ጠየቀ። በደቡብ ክልል የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ያዘጋጀው የአወቃቀር ዘዴ የተሳሳተ አካሄድ ነው አለ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available