በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢዜማ መግለጫ


ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ

የፊታችን ግንቦት ወር መጨረሻ ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በ4መቶ ስድስት ወረዳዎች ዕጩዎቹን እንዳስመረጠ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ/ኢዜማ/ ይፋ አደረገ።

ለምርጫው ማካሄጃ ከመሃከል ብቻ ከ1መቶ 40ሚሊዮን ብር ያላነሰ በጀት ለማሰባሰብም እንዳቀደ አስታወቀ።

ፓርቲው ዛሬ ረፋድ ላይ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው በአለፉት ሃያ ወራት በመላ ሃገሪቷ መዋቀሩን ለመዘርጋት ጥረት ሲያደርግ እንደነበረ አብራርቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኢዜማ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00


XS
SM
MD
LG