Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኢሰመኮ ትላንት ምሽት ባወጣው የሩብ ዓመት የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ሪፖርት በአምስት ክልሎች ውስጥ በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን፣ ብዙዎች ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን እና ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን አመልክቷል፡፡
በግጭት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም አካላት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም በማድረግ ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲያፈላልጉም ኮሚሽኑ በድጋሚ ጠይቋል፡፡
ይህን ሪፖርት አስመልክቶ የአሜሪካ ድምጽ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ሃይለመስቀልን አነጋግሯል፡፡
መድረክ / ፎረም