ዋሺንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትስ ወንጀል አዳኝ ፖሊስ ሞዛምቢክ ውስጥ ግዙፍ የገንዘብ ሥርቆት የፈፀሙትን ሰዎች ይዞ ለፍርድ ለማቅረብ ተቃርቧል።
የቀድሞው የገንዘብ ሚኒስትር የነበሩትን ባለሥልጣን ጨምሮ አራት ሰዎች፣ ሀገሪቱ እአአ በ2013 እና በ2014 በምስጢር ከተበደረችው 2ቢሊዮን ዶላር ጋር በተያያዘ፣ ተፈጽሟል በተባለው ወንጀል ምክንያት ተይዘው ታስረዋል።
በ2016 ዓ.ም የተደረገ ሪፖርት በደቡባዊ አፍሪካይቱ ሃገር በሞዛምቢክ ግዙፍ የብድር ቀውስ ጭሯል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ