በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ በሙስና በዓመት 1መቶ 48 ቢሊዮን ዶላር ታጣለች


ሙስና በአፍሪካ ውስጥ እያስከተለ ያለው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ሙስና በአፍሪካ ውስጥ እያስከተለ ያለው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ወደ ባሕር ማዶ ለመሻገር ሲሞክሩ በውሃ የሚበሉት ወጣቶችና ለአደጋ የሚጋለጡ እናቶች ሁኔታም ሙስና የወለደው ችግር መሆኑን ገልፀዋል - ከተናጋሪዎቹ አንዷ፡፡

አፍሪካ በዚሁ በሙስና ምክንያት በዓመት 1መቶ 48 ቢሊዮን ዶላር እንደምታጣም ነው የገለፁት፡፡ ይኽ የተገለፀበትን የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ የከፈቱት የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ደግሞ አፍሪካ ከወደ ዩናይትድ ስቴትስ እየተደመጡ ያሉ መልዕክቶችን እያብላላች መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አፍሪካ በሙስና በዓመት 1መቶ 48 ቢሊዮን ዶላር ታጣለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:02 0:00

አፍሪካ በሙስና በዓመት 1መቶ 48 ቢሊዮን ዶላር ታጣለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG