በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ሕብረት አባሎች ወደ 160 ሽህ ስደተኞችን በአባል ሃገሮች ለማስፈር ተስማሙ

ባለፈው ዓርብ 19 ኤርትራዊያን አምስት ሴቶችን ጨምሮ ከሮም ወደ ስዊድን ሀገር መግባታቸውን የተበበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

የአውሮፓ ሕብረት 28 አባሎች ወደ 160 ሽህ የሚጠጉ ስደተኞችን ወደ ሌሎች አባል ሃገሮች ለማስፈር ተስማሙ። ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ኤርትራውያን መሆናቸው ታውቋል። ባለፈው ዓርብ 19 ኤርትራዊያን አምስት ሴቶችን ጨምሮ ከሮም ወደ ስዊድን ሀገር መግባታቸውን የተበበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ይህ በሜዲትራንያን ባህርን አቋርጠው ወደ ጣሊያንና ግሪክ የሚገቡትን ስደተኞችን የሚያንጸባርቅ የፎቶ መድብል ነው።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG