በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ መሪዎች በዩክሬንና በአህጉሩ ጸጥታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ ጉባኤ አካሔዱ

የአውሮፓ መሪዎች በዩክሬንና በአህጉሩ ጸጥታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ ጉባኤ አካሔዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

የአውሮፓ መሪዎች በዩክሬንና በአህጉሩ ጸጥታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ ጉባኤ አካሔዱ

የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች፣ ትላንት ሰኞ፣ ፓሪስ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ያደረጉ ሲኾን፣ በዩክሬንና በአጠቃላይ አህጉራዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።

ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን እንደዘገበው፣ መሪዎቹ ስብሰባውን ያደረጉት፣ ሰሞኑን ዩናይትድ ስቴትስ በተከታታይ በምታካሒዳቸው የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች፣ ለአውሮፓ አህጉራዊ ጸጥታ መሠረት ለኾነው የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት(ኔቶ) ባላት ቁርጠኝነት ላይ ጥያቄ ማንሣታቸውን ተከትሎ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG