በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኒዤር የፍልሰተኞች ሕጓን በመሻሯ የአውሮፓ ኅብረት ስጋት ገብቶታል

ኒዤር የፍልሰተኞች ሕጓን በመሻሯ የአውሮፓ ኅብረት ስጋት ገብቶታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:39 0:00

ኒዤር የፍልሰተኞች ሕጓን በመሻሯ የአውሮፓ ኅብረት ስጋት ገብቶታል

ኒዤር፤ ፍልሰተኞችን ማዘዋወር በወንጀል የሚያስቀጣ እንደኾነ የሚደነግገውን ሕጓን ቀሪ በማድረጓ፣ ከአፍሪካ የሚመጡ ፍልሰተኞች መጨመር እንደሚያሳስበው፣ የአውሮፓ ኅብረት ስጋቱን ገልጿል።

ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን የላከው ዘገባ ነው። እንግዱ ወልዴ ወደ ዐማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG