በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በጋራ የጡት ካንሰርን በማሰብ የእግር ጉዞ አድርገው ነበር


አልፋ የጡት ካንሰር ህሙማን መርጃ ድርጅት በየአመቱ በሚዘጋጀው በዚህ የእግር ጉዞና አጭር ርቀት ሩጫ ከተሳታፊዎች የሚገኘው ገንዘብ በኢትዮጵያና በኤርትራ ለሚገኙ የካንሰር ህመምተኞችን እርዳታ ይውላል። በዚህ አጭር ርቀት ሩጫና የእግር ጉዞ ላይ ከተሳተፉት መካከል ጥቂቶቹን አነጋግረን ነበር። ሁለተኛው ክፍል እነሆ።

XS
SM
MD
LG