በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮቪድ 19 ክትባት - ኢትዮጵያ


የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ
የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ

ወደ ሀገር የገባውም ሆነ በቀጣይ የሚገባው የክትባት መጠን በአንድ ጊዜ ሁሉንም ሕዝብ የማያዳርስ በመሆኑ ሕብረተሰቡ ለወረርሽኙ ከመጋለጥ ራስን ለመከለካል የሚረዱትን የጥንቃቄ እርምጃዎቹን ተግባራዊ ማድረጉን በንቃት መቀጠል ያለበት መሆኑን በማስታወስ የጤና ሚኒስቴር አሳስቧል።

ወደ ሃገር የገባው ክትባት በድጋፍ የተገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኮቪድ 19 ክትባት - ኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00


XS
SM
MD
LG