በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል በሞያሌ አዲስ ጥቃት አደረሰ


- በጥቃቱ ሁለት ሰዎች ሞተዋል፣ ንብረት ወድሟል

ትናንት ከቀትር በኋላ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል በሞያሌ በሚገኘው የጉምሩክ ባለሥልጣን ግምጃ ቤት ላይ ጥቃት ማድረሱን የቦረና ዞን አስታወቀ። በጥቃቱ የሁለት ሰዎች ሕይወቱ ማለፉንና ግምጃ ቤቱ መዘረፉን እንዲሁም ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸው ታውቋል፡፡

ዘጋቢያችን ገልሞ ዳዊት የአካባቢውን መንግሥት ባለሥልጣናት አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል::

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል በሞያሌ አዲስ ጥቃት አደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG